Horn Magazine
Thursday, May 15, 2025
  • Home
  • National
  • World
  • Finance
  • Community News
  • Education
  • Sports
  • Health
No Result
View All Result
  • Home
  • National
  • World
  • Finance
  • Community News
  • Education
  • Sports
  • Health
No Result
View All Result
Horn Magazine
No Result
View All Result

Home » ዘይነብ መሀመድ በሚኒሶታ ሴኔት ቃለ-መሀላ ፈፀመች

ዘይነብ መሀመድ በሚኒሶታ ሴኔት ቃለ-መሀላ ፈፀመች

January 6, 2023
in ብሔራዊ
1 min read
Zaynab Mohamed Sworn into the Minnesota Senate
ShareSharePin

ዘይነብ መሀመድ በሚኒሶታ ሴኔት ለመወዳደር በእድሜ በጣም ትንሽ ስለመሆኗ የተሰጣትን ምክር ውድቅ ማድረጓ ውጤት አስገኝቶላታል። ታድያ በውጮቹ ጥር 3 ቃለ መሃላ ፈጽማ የሀሴት ፈገግታዋን ማቆም አልቻለችም።

በኢኒስታግራም ገጿ ላይ “ዛሬ ለእኔ በጣም አስደሳች ቀን ነበር። ለምንወደው የደቡብ ሚኒያፖሊስ ንግግር ለማድረግ ጓጉቻለሁ። በእኔ ላይ እምነት ስላሳደራችሁም አመሰግናለሁ።” በማለት ፅፋለች።

ዘይነብ በቤተሰቦቿ፣ በኢማሟ እና በሌሎች ደጋፊዎቿ ተከባለች። የኤልቲ ገዥ ፔጊ ፍላናጋን እንዳሉት ይህ “ወደፊት እንደ ሚኒሶታ ላሉ ሀገራት የሚወሰድ እርምጃ ነው” ብለዋል። ምክንያቱ ደግሞ ከሚኒሶታ ነዋሪዎች ይልቅ የሚኒሶታ የሕግ አውጪነት የተቆጣጠሩት ነጮች በመሆናቸው ነው።

ከዘር ልዩነት በተጨማሪ ዘይነብ በሴቶች፣ ሙስሊሞች እና ጄነ-ዜድ በሴኔት ውስጥ ያለውን ልዩነት እያጠበበች ነው። ከተለያየ ዓይነት ዳራ ለመጡ ብዙ ፖለቲከኞች አዲስ የተስፋ ብርሃን ልትሆን ትችላለች።

ወይዘሮ ዘይነብ ወጣቱ በፖለቲካ ውስጥ ንቁ ተሳትፎ ማድረግ እንዳለበት ታምናለች። “ሁላችንም በህብረት እየገለፅን ነው ምክንያቱም ሰዎች ትክክለኛውን ነገር እንዲያደርጉ መጠበቅ በጣም ስለሰለቸን ስልጣንን በእጃችን እያደረግን ነው” ስትል ዘይነብ ተናግራለች።

ዘይነብ ለግዛቱ ሴኔት እጩነቷን ስታሳውቅ ገና 24 አመቷ ነበር። እና አንድ አመት ሳይሞላት ባለፈው ህዳር ታሪካዊ ድልዋን እያከበረች ነበር።

ዘይናብ ለመፍታት ካቀደቻቸው ጉዳዮች መካከል የስነ ተዋልዶ መብት፣ የመኖሪያ ቤት እና የኢኮኖሚ ልማት ይገኙበታል። በተጨማሪም ሁሉም ሰው የመንጃ ፈቃድ ማግኘት እንዲችል አያደረገች ነው። አሁን ላይ ህጋዊ የስደት ማረጋገጫ የሌለው ግለሰብ የመንጃ ፍቃድ ሊኖረው አይችልም።

ዘይነብ የሶማሊያ ተወላጅ ስትሆን ወደ ሚኒሶታ የሄደችው በ9 ዓመቷ ነው። በሚኒሶታ የመጀመሪያዋ ሙስሊም ሴት ሴናተር ነች። አሁን በሴኔት ውስጥ የመጀመሪያው ሶማሌ አሜሪካዊ ከነበረውን ሴናተር ኦማር ፋቲህን ተቀላቅላለች።

Related Posts

Ethiopian
ብሔራዊ

ከአትላንታ ወደ ኢትዮጵያ የሚደረግ አዲስ የቀጥታ በረራ ተጀመረ!

January 26, 2023
Ilhan Omar’s Receives Death Threat – Frank Pezzuto Sentenced to 15 Months
ብሔራዊ

ኢልሃን ኦማር ላይ የሞት ዛቻ ያደረገው ፍራንክ ፔዙቶ ለ 15 ወራት ተፈርዶበታል

July 8, 2022
Adhan አዛን
ብሔራዊ

አዛን – የሙስሊሞች የሰላት ጥሩ በሚኒያፖሊስ ህጋዊ ሆነ!

July 8, 2022
Islamophobia
ብሔራዊ

እየጨመረ የመጣው የእስልምና ጥላቻ በዋሺንግተን አዲስ ወንጀል አስከተለ!

July 8, 2022
ሮይስ ኋይት
ብሔራዊ

የቀድሞው የ ኤንቢኤ ተጫዋች ሮይስ ኋይት የኢልሀን ወንበር ለመቀማት ለኮንግረስ እጩ ተወዳዳሪ ሆነ!

July 8, 2022
Congressman Joe Neguse Brings Home $54 Million in Funding to Colorado
ብሔራዊ

ኮንግረስማን ጆ ንጉሴ ለኮሎራዶ 54 ሚሊዮን ዶላር የገንዘብ ድጋፍ እንዲሰጥ አደረገ!

July 8, 2022

Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

POPULAR POST

No Content Available
Load More

RECENT POST

Jamal Osman Seeks Minneapolis City Council Re-Election

Jamal Osman Seeks Minneapolis City Council Re-Election

March 8, 2023
Ethiopian

New Direct Flights from Atlanta to Ethiopia

January 25, 2023
Zaynab Mohamed Sworn into the Minnesota Senate

Zaynab Mohamed Sworn into the Minnesota Senate

January 6, 2023
Last African Nation Standing in the World Cup Falls to France

Last African Nation Standing in the World Cup Falls to France

December 19, 2022
Cameroon Defeats Brazil but Fail to Qualify for the Next Round

Cameroon Defeats Brazil but Fail to Qualify for the Next Round

December 13, 2022
Horn Magazine

The Horn Magazine is a U.S. based, online magazine that serves to provide meaningful articles on a variety of subjects that impact your daily lives.

Contact info@hornmagazine.com

CATEGORIES

English                Amharic                 Somali 
National                ብሔራዊ                    Qaran
World                     ዓለም                      Adduunka
Sports                    ስፖርት                   Ciyaaraha
Finance                  ፋይናንስ                 Maaliyadda
Health                    ጤና                       Caafimaadka
Education              ትምህርት                Waxbarasho
Entertainment      መዝናኛ                   Madadaalo

SUBSCRIBE NEWSLETTER

Loading
  • About
  • Advertise
  • Privacy & Policy
  • Contact

© 2021 Horn Magazine

No Result
View All Result
  • Home
  • National
  • World
  • Finance
  • Community News
  • Education
  • Sports
  • Health

© 2021 Horn Magazine