Horn Magazine
Wednesday, May 14, 2025
  • Home
  • National
  • World
  • Finance
  • Community News
  • Education
  • Sports
  • Health
No Result
View All Result
  • Home
  • National
  • World
  • Finance
  • Community News
  • Education
  • Sports
  • Health
No Result
View All Result
Horn Magazine
No Result
View All Result

Home » እስካሁን በአለም ዋንጫ ቆይታ የነበራት ብቸኛዋ አፍሪካ ሀገር በፈረንሳይ ተሸነፈች

እስካሁን በአለም ዋንጫ ቆይታ የነበራት ብቸኛዋ አፍሪካ ሀገር በፈረንሳይ ተሸነፈች

December 16, 2022
in ስፖርት
1 min read
Last African Nation Standing in the World Cup Falls to France
ShareSharePin

በዓለም ዋንጫ የፍጻሜ ጨዋታው ላይ ሞሮኮ ከአርጀንቲና ጋር ስትጋጠም ለመመልከት ከመካከለኛው ምስራቅ ኳታር የተሻለ ምንም አይነት ቦታ ሊኖር አይችልም። ሆኖም በሚያሳዝን ሁኔታ ሞሮኮ ወደ ግማሽ ፍፃሜው ያደረገችው አስደናቂ ጉዞ ያለፈውን የአለም ዋንጫ ድል ከተቀናጁት ፈረንሳዮች ጋር ባደረገችው ግጥምያ አብቅቷል።

ሞሮኮ ስፔንን እና ፖርቱጋልን በማሸነፍ አፍሪካ በውድድሩ ረዘም ያለ ቆይታ እንዲኖራት በማስቻሏ በአፍሪካ ሀገራት እንዲሁም በአረቡ አለም ሁሌም ስትወሳ ትኖራለች። የፖርቱጋሉን ኮከብ ተጫዋች ሮናልዶን ከአስከፊው ሽንፈት በኋላ እያነባ ከውድድሩ እንዲሰናበት ማድረጓም የሚዘነጋ አይሆንም።

በሺዎች የሚቆጠሩ ደጋፊዎች በአገራቸው ጎዳናዎች ላይ ለሞሮኮ ሲደግፉና ሲደሰቱ እንደነበረ ቢታይም፤ ከዚህ ቀደም ታይቶ በማይታወቅ መልኩ በሺዎች የሚቆጠሩ የሞሮኮ ደጋፊዎቸ በሰሜን አፍሪካ፣ በመካከለኛው ምስራቅ እና በምዕራብ አውሮፓ በየመንገዱ ደስታቸውን ሲገልጹ ታይቷል።

አሰልጣኝ ዋሊድ ሬግራጉይ “ለሞሮኮ ህዝብ ቅር ተሰኝተናል። “ከዚህ በላይ መሄድ እንደምንችል ተሰምቶናል ነገር ግን ስለ ሞሮኮ እና ስለ አፍሪካ እግር ኳስ ጥሩ ምስል ሰጥተናል። ይህ ለእኛ አስፈላጊ ነበር።”

ሞሮኮ ሽንፈት ቢያጋጥማትም እንኳን በጨዋታው መጀመሪያ ላይ 1- 0 መመራት ከጀመረች በኋላ አስደናቂ ፍልሚያን አሳይታለች። በፈረንሳይ በኩል የነበረው የማያቋርጥ መከላከል ፈረንሳይን እና ምባፔን አስጨንቆታል። ተጠብቆ የነበረው የፈረንሳይ ተጫዋች ምባፔም ቢሆን የታሰበውን ያህል መጫወት አልቻለም።

በአለም ዙሪያ ያሉ ብዙዎች ዝቅ አድርገው የተመለከቷት ሞሮኮ ግማሽ ፍፃሜው ላይ እንዴት መድረስ እንደቻለች ተአምር ቢሆንባቸውም፣ በሌሎች የአለም ክፍሎች ያሉ የኳስ አፍቃሪዎች የሞሮኮን አቅም በመጀመርያው የቡድን ደረጃ ጨዋታ ላይ አስተውለዋል። ሞሮኮ ከፈረንሳይ ጋር ባደረገችው የመጨረሻ ጨዋታ እስከተሸነፈችበት ጊዜ ድረስ ባደረገችው አንድም ውድድሩ ሽንፈት አልገጠማትም።

ሞሮኮ የመጀመሪያው ጨዋታ ጠንካራውን የብራዚል ቡድን ካሸነፈው አስፈሪ ቡድን ክሮኤሺያ ጋር በምድረግ 0-0 በሆነ አቻ ውጤት አጠናቋል። ከዚያም ሞሮኮ ቤልጂየም እና ካናዳ በማሸነፍ በምድቡ 2-0-1 በሆነ ውጤት አጠናቃለች።

ከዚያም በ16ኛው ዙር ስፔንን በፍጹም ቅጣት ምት ከጫዋታው ውጪ አድርጋለች። አንዳንዶቹ ይህን ድል ሞሮኮ እድል ቀንቷት ነው ብለው ቢያጣጥሉም በሮናልዶ እና በጣም አስቸጋሪ በሆነው የፖርቹጋል ቡድን ላይ ሞሮኮ በድጋሚ 1-0 በማስቆጠር አሸንፋለች።

በግማሽ ፍፃሜው ሞሮኮ በፈረንሳይ መሸነፏ ከባድ ቢሆንም የግማሽ ፍፃሜውን ጨዋታ ብቻ መጫወት ለሞሮኮ አሁንም ትልቅ ቦታ ነበረው። ይህም ሞሮኮን ከፍተኛ ጥራት ያለው ቡድን በመሆን እንዲሁም በጠንካራ ተከላካይነቱ ማማ ላይ አሰምጧቸዋል።

በዚህ የአለም ዋንጫ ብዙ ርቀት ይጓዛል ተብሎ የተጠበቀው ሌላኛው የአፍሪካ ቡድን ሴኔጋል ቢሆንም በ16ኛው ዙር በዩናይትድ ኪንግደም ተሸንፎ ከውድድሩ ውጪ ሆኗል። ቡድኑ ጨውታውን ያደረገው ኮከቡን ተጫዋች ሳዲዮ ማኔን ሳይዝ ነበር። ማኔ ጉዳት ሳይደርስበት በፊት ሴኔጋል ለዘውዱ ለመጎናጸፍ ጥሩ እርምጃ ታደርጋለች ተብሎ ነበር።

በርካታ ደጋፊዎች ለሞሮኮ መኖሩ በመዳው ላይ ከፍተኛ አስተዋጾ ቢኖረውም ምን አልባትም በ2030 የተሻለ እንዲገፉበት ሊያግዛቸው ይችላል። ሞሮኮ በ 2030 የአለም ዋንጫን ለማዘጋጀት ጥያቄ ያቀረበች ሲሆን በተመሳሳይ ሁኔታ ሳውዲ አረቢያ እና ግብፅ በጋራ በመሆን ጥያቄ አቅርበዋል። በ2026 የሚደረገውን የዓለም ዋንጫን አሜሪካ የምታዘጋጅ ይሆናል።

Related Posts

Can Senegal Take the Crown at the World Cup in Qatar?
ስፖርት

በኳታር የአለም ዋንጫ ሴኔጋል ድልን ትጎናጸፋለች?

October 25, 2022
Eritrean Soccer Tournament is Back in Cali
ስፖርት

በኮቪድ ምክኛት ለሁለት አመት የተቋረጠው የኤርትራ እግር ኳስ ውድድር ዳግም ወደ ሜዳ ተመለሰ!

July 8, 2022
Gent - Wevelgem Eritrea Biniam
ስፖርት

ቢኒያም ግርማይ ጌንት ዌቬልጌም ክላሲክ ውድድርን በማሸነፍ የመጀመሪያው አፍሪካዊ ሆነ!

July 8, 2022
ሲፈን ሀሰን
ስፖርት

ሲፈን ሀሰን በቶኪዮ ኦሎምፒክ ታሪክ ሰራች!

July 8, 2022
ሞ ፋራህ
ስፖርት

የ ሞ ፋራህ ቀጣይ እጣ ፈንታ ምንድነው?

July 8, 2022

Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

POPULAR POST

No Content Available
Load More

RECENT POST

Jamal Osman Seeks Minneapolis City Council Re-Election

Jamal Osman Seeks Minneapolis City Council Re-Election

March 8, 2023
Ethiopian

New Direct Flights from Atlanta to Ethiopia

January 25, 2023
Zaynab Mohamed Sworn into the Minnesota Senate

Zaynab Mohamed Sworn into the Minnesota Senate

January 6, 2023
Last African Nation Standing in the World Cup Falls to France

Last African Nation Standing in the World Cup Falls to France

December 19, 2022
Cameroon Defeats Brazil but Fail to Qualify for the Next Round

Cameroon Defeats Brazil but Fail to Qualify for the Next Round

December 13, 2022
Horn Magazine

The Horn Magazine is a U.S. based, online magazine that serves to provide meaningful articles on a variety of subjects that impact your daily lives.

Contact info@hornmagazine.com

CATEGORIES

English                Amharic                 Somali 
National                ብሔራዊ                    Qaran
World                     ዓለም                      Adduunka
Sports                    ስፖርት                   Ciyaaraha
Finance                  ፋይናንስ                 Maaliyadda
Health                    ጤና                       Caafimaadka
Education              ትምህርት                Waxbarasho
Entertainment      መዝናኛ                   Madadaalo

SUBSCRIBE NEWSLETTER

Loading
  • About
  • Advertise
  • Privacy & Policy
  • Contact

© 2021 Horn Magazine

No Result
View All Result
  • Home
  • National
  • World
  • Finance
  • Community News
  • Education
  • Sports
  • Health

© 2021 Horn Magazine